Live Breaking Icon
ሰበር ዜና/BREAKING
በትግራይ ክልል ግጭት ማየሉን ተከተሎ የአውሮፓ ህብረት እና አሜሪካ አፋጣኝ የተኩስ ማቆም ጥሪ አቀረቡሰባት የኢትዮጵያ ታጣቂ ቡድኖች "ትብብር ለኅልውና" የተሰኘ አዲስ ጥምረት መሥረታቸውን አስታወቁአሜሪካ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ ላይ ጥላው የነበረውን የመከላከያ ማዕቀብ ማንሳቷን ገለጸችበደቡብ ሱዳን በተፈጸመ ጥቃት ሁለት ኢትዮጵያውያን የሰላም ማስከበር አባላት ተገደሉቻድ የሱዳን ጦር በግዛቷ ውስጥ የድሮን ጥቃት ፈፅሟል ስትል ከሰሰችበአሜሪካ ለ5 ሺህ ኢትዮጵያውያን የተሰጠውን ጊዜያዊ የከለላ መብት (TPS) እንዲሰረዝ የሚያስችለውን ውሳኔ ፍርድ ቤት አጸደቀበመተከል ዞን ግልገል በለስ በተፈጸመ ጥቃት በርካታ ሰዎች መገደላቸው ተገለጸEthiopia, Eritrea Tensions Rise as Troop Buildup, Drone Strikes Fuel Conflict Fearsበኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና በዳያስፖራ ኢንቨስትመንት ፈንድ መካከል ታሪካዊ የባንክ ስምምነት ተፈረመ
ሰበር ዜና / BREAKING

በመተከል ዞን ግልገል በለስ በተፈጸመ ጥቃት በርካታ ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ

ጥቃቱ በግልገል በለስ ከተማ በሚገኙ ቤተ ክርስቲያናት እና መናኸሪያ ላይ መፈጸሙን ነዋሪዎች ተናግረዋል

በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ዋና ከተማ ግልገል በለስ በሚገኙ ቤተ ክርስቲያናት እና መናኸሪያ ላይ ማክሰኞ ነሐሴ 6 ቀን 2018 ዓ.ም. ጠዋት 12 ሰዓት ላይ በታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት በርካታ ሰዎች መገደላቸውን እና መቁሰላቸውን ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናግረዋል።

ምንጭ፦ BBC Amharic·13 ኦገስት 2026
በመተከል ዞን ግልገል በለስ በተፈጸመ ጥቃት በርካታ ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ
ምስል፦ በመተከል ዞን ግልገል በለስ በተፈጸመ ጥቃት በርካታ ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ
Tags:#Ethiopia#Benishangul-Gumuz#Metekel#Security
ይህንን ዜና ያጋሩ (Share with Ethiopian Diaspora)

ተዛማጅ ዜናዎች (Related Headlines)