የሶማሊላንድ ፕሬዝዳንት ወደ ጋዛ ወታደሮችን ለመላክ ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ

ፕሬዝዳንት አብዲራህማን መሐመድ አብዱላሂ ከአሜሪካ ወይም ከአስራኤል ጥያቄ ቀረበልኝ እስከ 2 ሺህ ወታደሮችን ለመላክ ዝግጁ ነኝ ብለዋል።

የሶማሊላንድ ፕሬዝዳንት አብዲራህማን መሐመድ አብዱላሂ (ኢሮ) በሰጡት ቃለ መጠይቅ፣ አስተዳደራቸው በጋዛ ለሚቋቋመው ዓለም አቀፍ የሰላም ማስከበር ግብረ ኃይል እስከ 2 ሺህ የሚደርሱ ወታደሮችን ለማቅረብ ዝግጁ መሆኑን ተናግረዋል። ሆኖም ፕሬዝዳንቱ ይህ እርምጃ ሊወሰድ የሚችለው ከአሜሪካ ወይም ከእስራኤል መደበኛ ጥያቄ ሲቀርብ ብቻ መሆኑን ገልጸዋል።

ምንጭ፦ Somali Guardian·10 ሴፕቴምበር 2026
የሶማሊላንድ ፕሬዝዳንት ወደ ጋዛ ወታደሮችን ለመላክ ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ
ምስል፦ የሶማሊላንድ ፕሬዝዳንት ወደ ጋዛ ወታደሮችን ለመላክ ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ
Tags:#Somaliland#Gaza#Somalia#Foreign Policy
ይህንን ዜና ያጋሩ (Share with Ethiopian Diaspora)

ተዛማጅ ዜናዎች (Related Headlines)