ትምህርት ሚኒስቴር በትግራይ ዩኒቨርሲቲዎች የሚገኙ ታጣቂዎች ካልወጡ ተማሪ እንደማይመድብ አስጠነቀቀ

በትግራይ ክልል የሚገኙ አራት ዩኒቨርሲቲዎች ካምፓሶቻቸውን ከማንኛውም ወታደራዊ እንቅስቃሴ ነጻ ካላደረጉ ተማሪዎች እንደማይመደቡላቸው ተገልጿል።

የኢትዮጵያ ትምህርት ሚኒስቴር በትግራይ ክልል የሚገኙ አራት ዩኒቨርሲቲዎች ግቢዎቻቸውን ከማንኛውም ወታደራዊ እንቅስቃሴ እና ታጣቂዎች ነጻ እንዲያደርጉ ማሳሰቢያ ሰጠ። ሚኒስቴሩ በዩኒቨርሲቲዎቹ ካምፓሶች ውስጥ የሚገኙ የጦር ቁስለኞች እና ታጣቂዎች እስካልወጡ ድረስ አዲስ ተማሪዎችን እንደማይመድብ አስታውቋል።

ምንጭ፦ BBC Amharic·7 ሴፕቴምበር 2026
ትምህርት ሚኒስቴር በትግራይ ዩኒቨርሲቲዎች የሚገኙ ታጣቂዎች ካልወጡ ተማሪ እንደማይመድብ አስጠነቀቀ
ምስል፦ ትምህርት ሚኒስቴር በትግራይ ዩኒቨርሲቲዎች የሚገኙ ታጣቂዎች ካልወጡ ተማሪ እንደማይመድብ አስጠነቀቀ
Tags:#Ethiopia#Tigray#Education#Universities#Security
ይህንን ዜና ያጋሩ (Share with Ethiopian Diaspora)

ተዛማጅ ዜናዎች (Related Headlines)