የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ትግራይን የሚመለከቱ አጀንዳዎችን ለፌደራል መንግሥቱ ሊያቀርብ ነው

ኮሚሽኑ ከአራት ዓመታት አገራዊ ምክክር በኋላ የመጨረሻ ምክረ-ሐሳቡን ከመስከረም 10 በፊት እንደሚያስረክብ አስታወቀ።

ከአራት ዓመታት በላይ አገራዊ ጉዳዮችን ሲያሰባስብ የቆየው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን፣ የውይይቶቹን የመጨረሻ ምክረ-ሐሳብ ከመስከረም 10 ቀን በፊት ለፌደራል መንግሥቱ እና ለሚመለከታቸው አካላት እንደሚያቀርብ አስታወቀ። ኮሚሽኑ በትግራይ ክልል የተሰበሰቡ አጀንዳዎችን በቀጥታ ለፌደራል መንግሥት እንደሚያቀርብ የገለጸ ሲሆን፣ በምክክሩ ሂደት ከ4 ሺህ በላይ ተመካካሪዎች መሳተፋቸው ተገልጿል።

ምንጭ፦ BBC Amharic·11 ሴፕቴምበር 2026
የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ትግራይን የሚመለከቱ አጀንዳዎችን ለፌደራል መንግሥቱ ሊያቀርብ ነው
ምስል፦ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ትግራይን የሚመለከቱ አጀንዳዎችን ለፌደራል መንግሥቱ ሊያቀርብ ነው
Tags:#Ethiopia#National Dialogue Commission#Tigray#Politics
ይህንን ዜና ያጋሩ (Share with Ethiopian Diaspora)

ተዛማጅ ዜናዎች (Related Headlines)