በምሥራቅ ወለጋ በተፈጸሙ ጥቃቶች የነዋሪዎች ሕይወት ማለፉ እና መፈናቀል መከሰቱ ተገለጸ

በኦሮሚያ ክልል ጊዳ አያና ወረዳ በተከሰቱ ጥቃቶች የፋኖ እና የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ታጣቂዎች ስም መነሳቱን ነዋሪዎች ገለጹ።

በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ወለጋ ዞን ጊዳ አያና ወረዳ ውስጥ ባለፉት ሁለት ሳምንታት በተፈጸሙ ጥቃቶች በርካታ ነዋሪዎች መገደላቸውን፣ መፈናቀላቸውን እና ንብረት መውደሙን ነዋሪዎችና የዐይን እማኞች ለቢቢሲ ገልጸዋል። ከጥቃቶቹ ጋር በተያያዘ የፋኖ፣ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ታጣቂዎች እና የክልሉ የፀጥታ ኃይሎች ስም በተደጋጋሚ የተነሳ ሲሆን፣ የአካባቢው ነዋሪዎች በከፍተኛ ስጋት ውስጥ እንደሚገኙ አስታውቀዋል።

ምንጭ፦ BBC Amharic·4 ሴፕቴምበር 2026
በምሥራቅ ወለጋ በተፈጸሙ ጥቃቶች የነዋሪዎች ሕይወት ማለፉ እና መፈናቀል መከሰቱ ተገለጸ
ምስል፦ በምሥራቅ ወለጋ በተፈጸሙ ጥቃቶች የነዋሪዎች ሕይወት ማለፉ እና መፈናቀል መከሰቱ ተገለጸ
Tags:#Ethiopia#Oromia#East Wollega#Security#Conflict
ይህንን ዜና ያጋሩ (Share with Ethiopian Diaspora)

ተዛማጅ ዜናዎች (Related Headlines)