Live Breaking Icon
ሰበር ዜና/BREAKING
በትግራይ ክልል ግጭት ማየሉን ተከተሎ የአውሮፓ ህብረት እና አሜሪካ አፋጣኝ የተኩስ ማቆም ጥሪ አቀረቡሰባት የኢትዮጵያ ታጣቂ ቡድኖች "ትብብር ለኅልውና" የተሰኘ አዲስ ጥምረት መሥረታቸውን አስታወቁአሜሪካ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ ላይ ጥላው የነበረውን የመከላከያ ማዕቀብ ማንሳቷን ገለጸችበደቡብ ሱዳን በተፈጸመ ጥቃት ሁለት ኢትዮጵያውያን የሰላም ማስከበር አባላት ተገደሉቻድ የሱዳን ጦር በግዛቷ ውስጥ የድሮን ጥቃት ፈፅሟል ስትል ከሰሰችበአሜሪካ ለ5 ሺህ ኢትዮጵያውያን የተሰጠውን ጊዜያዊ የከለላ መብት (TPS) እንዲሰረዝ የሚያስችለውን ውሳኔ ፍርድ ቤት አጸደቀበመተከል ዞን ግልገል በለስ በተፈጸመ ጥቃት በርካታ ሰዎች መገደላቸው ተገለጸEthiopia, Eritrea Tensions Rise as Troop Buildup, Drone Strikes Fuel Conflict Fearsበኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና በዳያስፖራ ኢንቨስትመንት ፈንድ መካከል ታሪካዊ የባንክ ስምምነት ተፈረመ

የአዲስ አበባ ጉዳይ በአገራዊ የምክክር ሂደት ላይ አነጋጋሪ ሆኖ መቀጠሉ ተገለጸ

ከ4 ሺህ በላይ ተሳታፊዎች በስምንት አጀንዳዎች ላይ ሲመክሩ የቆዩ ሲሆን የአዲስ አበባ ጉዳይ ስምምነት ላይ ለመድረስ አዳጋች ሆኗል።

አንድ ወር ባስቆጠረው አገራዊ ምክክር ስምንት አጀንዳዎች ላይ ሲመክሩ የቆዩት ከአራት ሺህ በላይ ተሳታፊዎች ወደ መቋጫው እየተቃረቡ ይገኛሉ። በዚህ ሂደት የአዲስ አበባ ጉዳይ ከሌሎች አጀንዳዎች በበለጠ አነጋጋሪ እና ስምምነት ላይ ለመድረስ አዳጋች ሆኖ መታየቱ ተገልጿል።

ምንጭ፦ BBC Amharic·13 ኦገስት 2026
የአዲስ አበባ ጉዳይ በአገራዊ የምክክር ሂደት ላይ አነጋጋሪ ሆኖ መቀጠሉ ተገለጸ
ምስል፦ የአዲስ አበባ ጉዳይ በአገራዊ የምክክር ሂደት ላይ አነጋጋሪ ሆኖ መቀጠሉ ተገለጸ
Tags:#Ethiopia#Addis Ababa#National Dialogue#Politics
ይህንን ዜና ያጋሩ (Share with Ethiopian Diaspora)

ተዛማጅ ዜናዎች (Related Headlines)