ጂቡቲ በሁቲዎች ላይ ለሚካሄድ ወታደራዊ ዘመቻ ግዛቷን እንደማትፈቅድ አስታወቀች

የጂቡቲ የገንዘብ ሚኒስትር ሀገራቸው አሜሪካ በሁቲዎች ላይ ወታደራዊ እርምጃ እንድትወስድ ግዛቷን አታስጠቀምም ብለዋል።

የጂቡቲ የገንዘብ ሚኒስትር ኢሊያስ ሙሳ ዳዋሌ ሀገራቸው በሁቲ ታጣቂዎች ላይ ለሚካሄድ ማንኛውም ወታደራዊ ዘመቻ ግዛቷን እንደማትፈቅድ አስታውቀዋል። ሚኒስትሩ አሜሪካ በጂቡቲ የሚገኘውን ጦር ሠፈር በየመን በሚገኙ የሁቲ ታጣቂዎች ላይ ዘመቻ ለማካሄድ እንድትጠቀም ከዚህ ቀደም አለመፈቀዱን ገልጸው፣ አሁንም የጂቡቲ አቋም አልተለወጠም ብለዋል።

ምንጭ፦ BBC Amharic·18 ሴፕቴምበር 2026
ጂቡቲ በሁቲዎች ላይ ለሚካሄድ ወታደራዊ ዘመቻ ግዛቷን እንደማትፈቅድ አስታወቀች
ምስል፦ ጂቡቲ በሁቲዎች ላይ ለሚካሄድ ወታደራዊ ዘመቻ ግዛቷን እንደማትፈቅድ አስታወቀች
Tags:#Djibouti#Houthis#Red Sea#USA#Military
ይህንን ዜና ያጋሩ (Share with Ethiopian Diaspora)

ተዛማጅ ዜናዎች (Related Headlines)