በተከዜ አቅጣጫ 300 የሚሆኑ የህወሓት ታጣቂዎች እጃቸውን መስጠታቸውን የሀገር መከላከያ ሰራዊት አስታወቀ

ታጣቂዎቹ ከ280 በላይ መሳሪያዎችንና የተለያዩ የጦር ቁሳቁሶችን ማስረከባቸው ተገልጿል።

በኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሰራዊት የስሜን ምዕራብ ዕዝ በነበረው ወታደራዊ እንቅስቃሴ 300 የሚሆኑ የህወሓት ታጣቂዎች በሰሜን ምዕራብ ተከዜ አቅጣጫ እጃቸውን መስጠታቸውን ገልጿል። እንደ መከላከያ ሰራዊት መግለጫ ከሆነ ታጣቂዎቹ ከ280 በላይ የግል እና የቡድን መሳሪያዎችን፣ በርካታ ጥይቶችን እና የጦር ሜዳ የኦፕቲክስ ቁሳቁሶችን አስረክበዋል።

ምንጭ፦ Fana Broadcasting·18 ሴፕቴምበር 2026
Ethiopian Military Says 300 TPLF Fighters Surrendered Near Tekeze
ምስል፦ Ethiopian Military Says 300 TPLF Fighters Surrendered Near Tekeze
Tags:#Ethiopia#Tigray#ENDF#TPLF#Tekeze
ይህንን ዜና ያጋሩ (Share with Ethiopian Diaspora)

ተዛማጅ ዜናዎች (Related Headlines)