በኦሮሚያ ክልል ሽርካ ወረዳ በተፈጸመ ጥቃት ቢያንስ አምስት ሕጻናትን ጨምሮ ከ40 በላይ ሰዎች መገደላቸውን የዐይን እማኞች ለቢቢሲ ተናግረዋል። ቅዳሜ ጥቅምት 14 ቀን 2018 ዓ.ም. በተፈጸመው በዚህ ጥቃት የተገደሉ 46 ሰዎች በአካባቢው በሚገኝ ቤተ ክርስቲያን በአንድ የጋራ ጉድጓድ መቀበራቸውን ነዋሪዎች እና የቤተ ክርስቲያን ምንጮች ገልጸዋል።
ወደ መነሻ ገጽ (Back to Home)
ዜናPolitics
ሰበር ዜና / BREAKING
በኦሮሚያ ክልል ሽርካ ወረዳ በተፈጸመ ጥቃት ሕጻናትን ጨምሮ ከ40 በላይ ሰዎች መገደላቸው ተነገረ
በጥቃቱ የተገደሉ 46 ሰዎች በአንድ የጋራ ጉድጓድ መቃበራቸውን ነዋሪዎች ገልጸዋል
ምንጭ፦ BBC Amharic·25 ኦክቶበር 2026
Tags:#Ethiopia#Oromia#Shirka Woreda#Security
ይህንን ዜና ያጋሩ (Share with Ethiopian Diaspora)
ተዛማጅ ዜናዎች (Related Headlines)
ዜናፖለቲካ
የዕለቱ ዜና ማጠቃለያ፡ የሞያሌ እና የትግራይ ሁኔታ፣ የፕሬስ እገዳ እና ቀጠናዊ ዲፕሎማሲ
በኢትዮጵያ፣ ሱዳን፣ ሶማሊላንድ እና በቀጠናው የተከሰቱ ዋና ዋና ዜናዎች ማጠቃለያ
ምንጭ፦ Addis Standard / AllAfrica / Capital Ethiopia·ኖቬም 3 2026
ዜናንግድ
የአሜሪካ ጉምሩክ በኢትዮጵያ የተመረቱ የሶላር ሴል ጭነቶችን ለቀቀ
የአቅርቦት ሰንሰለት ሰነዶች ከተመረመሩ በኋላ ጭነቶቹ እንዲለቀቁ ተደርጓል
ምንጭ፦ Addis Standard / AllAfrica·ኖቬም 1 2026
ዜናፖለቲካ
ኡጋንዳ ከሁለት አሥርተ ዓመታት በኋላ ከሶማሊያ ወታደሮቿን ማስወጣት ጀመረች
የሰላም ማስከበር ተልዕኮው አወቃቀር በመቀየሩ ምክንያት የኡጋንዳ ጦር ማቅናት ጀምሯል
ምንጭ፦ Somali Guardian·ኖቬም 1 2026