Live Breaking Icon
ሰበር ዜና/BREAKING
ኢትዮጵያ የኤርትራ ጦር ድንበር አልፎ መግባቱን ገልጻ ለተመድ የፀጥታ ምክር ቤት ደብዳቤ ጻፈችየኢትዮጵያ መንግሥት ደጋፊ ኃይሎች የመቀሌውን አሉላ አባ ነጋ አውሮፕላን ማረፊያ መቆጣጠራቸውን ገለጹበመቀለ በሚገኘው የትግራይ ቴሌቪዥን ዋና መሥሪያ ቤት ላይ የድሮን ጥቃት መፈጸሙ ተገለጸበትግራይ ክልል ግጭት ማየሉን ተከተሎ የአውሮፓ ህብረት እና አሜሪካ አፋጣኝ የተኩስ ማቆም ጥሪ አቀረቡሰባት የኢትዮጵያ ታጣቂ ቡድኖች "ትብብር ለኅልውና" የተሰኘ አዲስ ጥምረት መሥረታቸውን አስታወቁአሜሪካ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ ላይ ጥላው የነበረውን የመከላከያ ማዕቀብ ማንሳቷን ገለጸችበደቡብ ሱዳን በተፈጸመ ጥቃት ሁለት ኢትዮጵያውያን የሰላም ማስከበር አባላት ተገደሉቻድ የሱዳን ጦር በግዛቷ ውስጥ የድሮን ጥቃት ፈፅሟል ስትል ከሰሰችበአሜሪካ ለ5 ሺህ ኢትዮጵያውያን የተሰጠውን ጊዜያዊ የከለላ መብት (TPS) እንዲሰረዝ የሚያስችለውን ውሳኔ ፍርድ ቤት አጸደቀበመተከል ዞን ግልገል በለስ በተፈጸመ ጥቃት በርካታ ሰዎች መገደላቸው ተገለጸEthiopia, Eritrea Tensions Rise as Troop Buildup, Drone Strikes Fuel Conflict Fearsበኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና በዳያስፖራ ኢንቨስትመንት ፈንድ መካከል ታሪካዊ የባንክ ስምምነት ተፈረመ

በኢትዮጵያ በዓመት ከ600 ቶን በላይ የማጣራት አቅም ያለው የመጀመርያው የከበሩ ማዕድናት ማጣሪያ ፋብሪካ ተመረቀ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቦሌ ለሚ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን የተገነባውን የወርቅና የከበሩ ማዕድናት ማጣሪያ ፋብሪካ መረቁ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቦሌ ለሚ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን የተገነባውን እና በዓመት ከ600 ቶን በላይ የከበሩ ማዕድናትን የማጣራት አቅም ያለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ የከበሩ ማዕድናት ማጣሪያ ፋብሪካን መረቁ። ፋብሪካው ኢትዮጵያ እስካሁን ድረስ ጥሬ ወርቅን ወደ ውጭ በመላክ ላይ ብቻ ተወሰና የነበረችበትን አሠራር በመቀየር፣ በአገር ውስጥ እሴት በመጨመርና የተሻለ የውጭ ምንዛሬ ለማስገኘት ያለመ ነው ተብሏል።

ምንጭ፦ BBC Amharic·10 ኦክቶበር 2026
በኢትዮጵያ በዓመት ከ600 ቶን በላይ የማጣራት አቅም ያለው የመጀመርያው የከበሩ ማዕድናት ማጣሪያ ፋብሪካ ተመረቀ
ምስል፦ በኢትዮጵያ በዓመት ከ600 ቶን በላይ የማጣራት አቅም ያለው የመጀመርያው የከበሩ ማዕድናት ማጣሪያ ፋብሪካ ተመረቀ
Tags:#Ethiopia#Mining#Economy#Addis Ababa#Gold Refinery
ይህንን ዜና ያጋሩ (Share with Ethiopian Diaspora)

ተዛማጅ ዜናዎች (Related Headlines)